Ethiopian Law Blog
|
ተገቢን የሂሣብ መዝገብ ባለመያዝ የሚጣል መቀጫ
|
|
የገቢ ግብር ጋር በተያያዘ የኢትዮጵያ የገቢ ግብር አዋጅ 286/1994 የሚያስቀምጣቸውን መረጃዎች ከዚህ እንደሚከተለው እንካፍልዎት፡፡ 1. ማንኛውም ግብር ከፋይ ለአንድ የተወሠነ የግብር ዘመን መያዝ የሚገባውን ተገቢ የሂሣብ ሠነድ፣ የሂሣብ መዝገብ እና መግለጫ ያልያዘ እንደሆነ የተወሰነበትን ግብር አስር በመቶ መቀጫ ይከፍላል፡፡ 2. የግብር አሰገቢው ባለሥልጣን ግብር ከፋዩ ተገቢውን የሂሣብ መዝገብ፣ ሠነድ እና ሌሎችንም መረጃዎች ለሁለት ተከታታይ አመታት ሳይዝ የቀረ መሆኑን ሲደርስበት
ተጨማሪ አስተያየት ወይም ጥያቄ ካለዎት ያግኙን
አግባብነት ያላቸው ተጨማሪ ህግ መረጃዎች ከማናቸውም ኢትዮጵያዊ ጠበቃ፣ ኢትዮጵያዊ ታክስ ጠበቃ፣ ኢትዮጵያዊ የቤተሰብ ጠበቃ፣ ኢትዮጵያዊ የወንጀል ጠበቃ፣ ኢትዮጵያዊ የንብረት ጠበቃ፣ ኢትዮጵያዊ የካሳ ጠበቃ፣ ኢትዮጵያዊ የንግድ ምልክት ጠበቃ፣ ኢትዮጵያዊ የኢሚግሬሽን ጠበቃ፣ ኢትዮጵያዊ የፓተንት ጠበቃ፣ ኢትዮጵያዊ የኮፒራይት ጠበቃ፣ ኢትዮጵያዊ የስራ ፈቃድ ጠበቃ፣ ኢትዮጵያዊ የመኖሪያ ፈቃድ ጠበቃ፣ ኢትዮጵያዊ ጠበቃ … ማግኘት ይችላሉ፡፡ |